የአዲስ የልብ ህክምና ማዕከል በሚሰጣቸው አጠቃላይ የላቦራቶሪ ምርመራ ማለትም፡-
አጠቃላይ የውስጥ ደዌ ህክምና ምርመራዎችን
የልብ እና ልብ ነክ በሽታዎች ምርመራ
በልዩነት ደግሞ ለልብ ምርመራ የሚረዱ የላቦራቶሪ ምርመራዎችን ማለትም
– Lipid profile
– Coagulation parameters
– Cardiac markers
=> Troponin high sensitive የልብ ህመምን በቀላሉ መመርመር የሚችል
=> Troponin Quantitative.
=> Troponin qualitative.
=> CKMB በፍጥነት እና በጥራት በቂ ልምድ እና ሙያ ባላቸው ባለሙያዎች በመታገዝ የ24 ሰዓት አገልግሎት ይሰጣል፡፡
ይምጡና በመስተንግዷችን ረክተው ይሄዳሉ!!!

ለበለጠ መረጃ 0952343434 0116634740/41 ይደውሉ