Addis Cardiac and Internal Medicine Soft Opening

Addis Cardiac and Internal Medicine Soft Opening

As is well known, Addis Cardiac Center has been serving patients with heart and related diseases for two decades at its facility located in Bole Cargo. On April 26, 2025 we held the soft opening of our new Addis Cardiac and Internal Medicine Center located around Adot Tower building in the Bisrate Gabriel area.

The name “Addis Cardiac and Internal Medicine” reflects the expansion of our services. In addition to cardiac care, the hospital will soon begin providing a wide range of internal medicine services to better serve our community.

እንደሚታወቀው አዲስ የልብ ህክምና ማዕከል ላለፋት ሁለት አስርት አመታት በልብና ተዛማጅ ህመሞች ህክምናን በመስጠት ቦሌ ካርጎ በሚገኘው ማዕከል ታካሚዎቻችንን ስናገለግል ቆይተናል። ባሳለፍነው ወር ሚያዝያ /18/2017 ዓ.ም በብስራተ ገብርኤል ሠፈር በአዶት ህንፃ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ የሚገኘውን አዲስ ያስገነባነውን ህንጻ  የመጀመሪያ ምርቃት አካሂደናል።

አዲስ የልብናየውስጥ ደዌ ህክምና ማእከል የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን ከምንሰጠው የልብ ህክምና በተጨማሪም የውስጥ ደዌ ህክምናን አካተን በስፋት በቅርቡ ህብረተሰባችንን ለማገልገል ማዕከላችንን ክፍት እናደርጋለን ።

 

Share with others
Appointment Appointment Reviews Reviews