Ethiopia’s first specialized cardiovascular hospital founded by Swedish-trained cardiologist Dr. Fikru Maru
-
Short Code: 9825
-
Emergency Help: 0952343434

Our patient is a 63 years old. Living with diabetic for over 20 years. One evening, our patient began experiencing severe chest pain, accompanied by shortness of breath and feeling of extreme fatigue. Fearing something serious his family rushed him to Addis Cardiac Center. Upon arrival, our expert medical team quickly diagnosed. Our patient is with an acute myocardial infarction (AMI). Commonly known as a heart attack. Our dedicated specialist swiftly performed a percutaneous Coronary Intervention (PCI) procedure.
Through this the doctor successfully opened the blocked artery in a section known as proximal LAD a crucial vessel that supplies blood to a large portion of the heart. After just a few days of recovery feeling stronger and healthier.
ታካሚያችን የ63 ዓመት አዛውንት ሲሆኑ ለ20 ዓመት ያክል የስኳር በሽታ ህመምተኛ ነበሩ።በአንድ ወቅት ከወትሮው ለየት ያለ የህመም ስሜት እንደ ተሰማቸው ሲገልፁ “ደረቴ ላይ ምቾት የሚነሳ ስሜት ይሰማኝ ነበር ትንፋሼም ቁርጥ ቁርጥ ይል ነበር እንዲሁም ሠውነቴን የመዛል ስሜት ሲሠማኝ ቤተሠቦቼ ወደ አዲስ የልብ ህክምና ማዕከል ይዘውኝ መጡ” ብለውናል ታካሚያችን ይሠማቸው የነበረው የልብ ህመም ምልክቶች ሲሆኑ በማዕከላችን ከደረሡበት ቅፅበት ጀምሮ የህክምና ባለሙያዎቻችን የድንገተኛ ልብ ጥቃት (Heart Attack ) ህመሙን ለማከም በድንገተኛ እርዳታ መስጫ ክፍል ውስጥ አስፈላጊውን ህክምና ተደረገላቸው።
የታካሚያችን የልባቸው ደም ስሮች ጥበትና መዘጋት ስለነበራቸው በልብ ስፔሻሊስት ሃኪማችን በተራቀቀ መንገድ በግራ በኩል የሚገኝ ሠውነታችን ውስጥ ደም ወደ ልባችን የሚያቀርብ የልብ ደም ስራቸውን የማስፋት ህክምና በተሳካ ሁኔታ ተሠርቶላቸው አሁን ወደ ቀድሞ ጤንነታቸው ይገኛሉ።

